17ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ

የኤች አይ ቪ ፓዘቲቭስ በጎ አድራጎት ማህበራት ህብረት ለጤና እና ልማት (NAPHAD) 17ኛዉ መደበኛ የጠቅላላ ጉባኤ ሚየዝ 6/2014 ዓ.ም በዳንግላ ከተማ ያካሄደ ሲሆን በጉባኤዉም የሚከተሉትን አጀንዳዎች በመገምገም አጽድቋል

  • 20220415_100355.jpgየስራ አመራር ቦርድ የ2021 ዓመታዊ የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት እና የ2022 ዓመታዊ ዕቅድ

  • የህብረቱ የ2021 ዓመታዊ የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት

  • የህብረቱ የ2021ዓመታዊ የኦዲት ሪፖርት

  • የህብረቱ የ2022 ዓመታዊ እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ገምግሞ አጽድቋል፡፤