17ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ
የኤች አይ ቪ ፓዘቲቭስ በጎ አድራጎት ማህበራት ህብረት ለጤና እና ልማት (NAPHAD) 17ኛዉ መደበኛ የጠቅላላ ጉባኤ ሚየዝ 6/2014 ዓ.ም በዳንግላ ከተማ ያካሄደ ሲሆን በጉባኤዉም የሚከተሉትን አጀንዳዎች በመገምገም አጽድቋል
-
የስራ አመራር ቦርድ የ2021 ዓመታዊ የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት እና የ2022 ዓመታዊ ዕቅድ
-
የህብረቱ የ2021 ዓመታዊ የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት
-
የህብረቱ የ2021ዓመታዊ የኦዲት ሪፖርት
-
የህብረቱ የ2022 ዓመታዊ እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ገምግሞ አጽድቋል፡፤