16ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ
የኤች አይ ቪ ፓዘቲቭስ በጎ አድራጎት ማህበራት ህብረት ለጤና እና ልማት (NAPHAD) 16ኛዉ መደበኛ የጠቅላላ ጉባኤ መጋቢት 18/2013 ዓ.ም በዳንግላ ከተማ ያካሄደ ሲሆን በጉባኤዉም የሚከተሉትን አጀንዳዎች በመገምገም አጽድቋል
- የስራ አመራር ቦርድ የ2020 ዓመታዊ የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት እና የ2021 ዓመታዊ ዕቅድ
- የህብረቱ የ2020 ዓመታዊ የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት
- የህብረቱ የ2020 ዓመታዊ የኦዲት ሪፖርት
- የህብረቱ የ2021 ዓመታዊ እቅድ
በመጨረሻም ጉባኤዉ ሲያገለግሉ የነበሩ የህብረቱ የቦርዶ አባላትን ስለነበራቸዉ አስተዋጾ የምስክር ወረቀት የሰጠ ሲሆን በተጨማሪም ተጨማሪ የዉጭ አካትን የቦርድ አባል ሆነዉ እንዲሰሩ ከተወያየ በኋላ በማስጸደቅ ጉባኤዉ ተጠናቋል፡፡